ዘፍጥረት 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አምላክም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ዘሮችህ በባዕድ አገር ባዕዳን ሆነው እንደሚኖሩ እንዲሁም በዚያ ያሉት ሰዎች ለ400 ዓመት በባርነት እንደሚገዟቸውና እንደሚያጎሳቁሏቸው በእርግጥ እወቅ።+ ገላትያ 4:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ለምሳሌ ያህል፣ አብርሃም አንዱ ከአገልጋዪቱ፣+ ሌላው ደግሞ ከነፃዪቱ ሴት+ የተወለዱ ሁለት ወንዶች ልጆች እንደነበሩት ተጽፏል፤ ገላትያ 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሆኖም ያን ጊዜ በሥጋዊ መንገድ* የተወለደው በመንፈስ የተወለደውን ማሳደድ እንደጀመረ+ ሁሉ አሁንም እንደዚያው ነው።+
13 አምላክም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ዘሮችህ በባዕድ አገር ባዕዳን ሆነው እንደሚኖሩ እንዲሁም በዚያ ያሉት ሰዎች ለ400 ዓመት በባርነት እንደሚገዟቸውና እንደሚያጎሳቁሏቸው በእርግጥ እወቅ።+