ዘፍጥረት 25:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በኋላም አብርሃም ያለውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፤+ 6 ከቁባቶቹ ለወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ግን ስጦታ ሰጣቸው። ከዚያም ገና በሕይወት እያለ ከልጁ ከይስሐቅ እንዲርቁ በስተ ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ምሥራቅ ምድር ላካቸው።+
5 በኋላም አብርሃም ያለውን ሁሉ ለይስሐቅ ሰጠው፤+ 6 ከቁባቶቹ ለወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ግን ስጦታ ሰጣቸው። ከዚያም ገና በሕይወት እያለ ከልጁ ከይስሐቅ እንዲርቁ በስተ ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ምሥራቅ ምድር ላካቸው።+