-
ዘፍጥረት 27:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 በዚህ ጊዜ አባቱ ይስሐቅ “አንተ ደግሞ ማን ነህ?” አለው። እሱም መልሶ “ልጅህ ነኛ! የበኩር ልጅህ ኤሳው”+ አለው።
-
-
ዘፍጥረት 36:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በሴይር ተራራማ አካባቢ የሚኖረው የኤዶማውያን አባት የኤሳው ታሪክ ይህ ነው።+
-