ኢያሱ 24:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም ለይስሐቅ ያዕቆብንና ኤሳውን ሰጠሁት።+ በኋላም ለኤሳው ሴይር ተራራን ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤+ ያዕቆብና ልጆቹ ደግሞ ወደ ግብፅ ወረዱ።+ ዕብራውያን 11:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይስሐቅም ወደፊት ከሚሆኑት ነገሮች ጋር በተያያዘ ያዕቆብንና+ ኤሳውን+ በእምነት ባረካቸው።