የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 35:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 ከሊያ አገልጋይ ከዚልጳ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ደግሞ ጋድና አሴር ነበሩ። እነዚህ ያዕቆብ በጳዳንአራም ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ናቸው።

  • ዘፍጥረት 46:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 የአሴር+ ወንዶች ልጆች ይምናህ፣ ይሽዋ፣ ይሽዊ እና በሪአ ሲሆኑ እህታቸውም ሴራህ ትባላለች።

      የበሪአ ወንዶች ልጆች ሄቤር እና ማልኪኤል ነበሩ።+

  • ዘፍጥረት 49:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “የአሴር+ ምግብ የተትረፈረፈ* ይሆናል፤ በንጉሥ ፊት የሚቀርብ ምግብ ያዘጋጃል።+

  • ዘዳግም 33:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ስለ አሴር እንዲህ አለ፦+

      “አሴር በልጆች የተባረከ ነው።

      በወንድሞቹ ፊት ሞገስ ያግኝ፤

      እግሩንም ዘይት ውስጥ ይንከር።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ