ዘፍጥረት 30:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ሊያ “ምንኛ ደስተኛ ነኝ! በእርግጥም ከእንግዲህ ሴቶች ደስተኛ ይሉኛል”+ አለች። በመሆኑም ስሙን አሴር*+ አለችው።