-
ዘፍጥረት 35:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ስለዚህ ያዕቆብ ከአምላክ ጋር ሲነጋገር በነበረበት ስፍራ ላይ የድንጋይ ዓምድ አቆመ፤ ባቆመውም ዓምድ ላይ የመጠጥ መባና ዘይት አፈሰሰበት።+
-
-
ዘፍጥረት 37:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ያዕቆብ አባቱ የባዕድ አገር ሰው ሆኖ ይኖርበት በነበረው በከነአን ምድር ኖረ።+
-