ዘፀአት 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በዚያን ጊዜ ሙሴና እስራኤላውያን የሚከተለውን መዝሙር ለይሖዋ ዘመሩ፦+ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ እዘምራለሁ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።+ ዘፀአት 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የፈርዖንን ሠረገሎችና ሠራዊቱን ባሕር ውስጥ ወረወራቸው፣+ ምርጥ የሆኑ ተዋጊዎቹም ቀይ ባሕር ውስጥ ሰመጡ።+
15 በዚያን ጊዜ ሙሴና እስራኤላውያን የሚከተለውን መዝሙር ለይሖዋ ዘመሩ፦+ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ እዘምራለሁ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።+