መዝሙር 60:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የምትወዳቸው ሰዎች እንዲድኑበቀኝ እጅህ ታደገን፤ ደግሞም መልስ ስጠን።+ መዝሙር 89:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ክንድህ ኃያል ነው፤+እጅህ ብርቱ ነው፤+ቀኝ እጅህም ከፍ ከፍ ያለ ነው።+