ዘሌዋውያን 23:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “‘በዚህ ወር 15ኛ ቀን ላይ የቂጣ በዓል ለይሖዋ ይከበራል።+ ለሰባት ቀንም ቂጣ መብላት ይኖርባችኋል።+ ሉቃስ 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ደረሰ፤ በዚህ ዕለት የፋሲካ መሥዋዕት ይቀርብ ነበር፤+