የሐዋርያት ሥራ 7:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ይህ ሰው በግብፅ፣ በቀይ ባሕርና+ በምድረ በዳ ለ40 ዓመት+ ድንቅ ነገሮችንና ተአምራዊ ምልክቶችን በመፈጸም+ ከግብፅ እየመራ አወጣቸው።+