ዘሌዋውያን 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ስብም ሆነ ደም+ ፈጽሞ አትብሉ። ይህም በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለእናንተም ሆነ ለትውልዶቻችሁ ዘላቂ ደንብ ነው።’”