-
ዘፀአት 40:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ደመናውም የመገናኛ ድንኳኑን ሸፈነው፤ የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ሞላው።+
-
-
ኢያሱ 1:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ሙሴ የሚለንን ማንኛውንም ነገር እንሰማ እንደነበር ሁሉ አንተንም እንሰማለን። ብቻ አምላክህ ይሖዋ ከሙሴ ጋር እንደነበረ ሁሉ ከአንተም ጋር ይሁን።+
-