ዘፀአት 32:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንዲሄዱበት ካዘዝኳቸው መንገድ+ ፈጥነው ዞር ብለዋል። ለራሳቸውም የጥጃ ሐውልት* ሠርተዋል፤ ለእሱም እየሰገዱና መሥዋዕት እያቀረቡ ‘እስራኤል ሆይ፣ ከግብፅ ምድር መርቶ ያወጣህ አምላክህ ይህ ነው’ እያሉ ነው።” ዘሌዋውያን 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከንቱ ወደሆኑ አማልክት ዞር አትበሉ፤+ ወይም ከቀለጠ ብረት ለራሳችሁ አማልክትን አትሥሩ።+ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።
8 እንዲሄዱበት ካዘዝኳቸው መንገድ+ ፈጥነው ዞር ብለዋል። ለራሳቸውም የጥጃ ሐውልት* ሠርተዋል፤ ለእሱም እየሰገዱና መሥዋዕት እያቀረቡ ‘እስራኤል ሆይ፣ ከግብፅ ምድር መርቶ ያወጣህ አምላክህ ይህ ነው’ እያሉ ነው።”