-
ዘፍጥረት 17:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በትውልዶቻችሁ ሁሉ በመካከላችሁ ያለ ስምንት ቀን የሞላው ማንኛውም ወንድ መገረዝ አለበት፤+ በቤት የተወለደም ሆነ ዘርህ ያልሆነ ወይም ደግሞ ከባዕድ ሰው ላይ በገንዘብ የተገዛ ማንኛውም ወንድ ሁሉ ይገረዝ።
-
-
ዘፍጥረት 21:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አብርሃምም ልክ አምላክ ባዘዘው መሠረት ልጁ ይስሐቅ ስምንት ቀን ሲሆነው ገረዘው።+
-