ዘሌዋውያን 12:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘አንዲት ሴት ብታረግዝና* ወንድ ልጅ ብትወልድ በወር አበባዋ ወቅት እንደምትረክሰው ሁሉ ለሰባት ቀን ትረክሳለች።+ 3 ሕፃኑም በስምንተኛው ቀን ይገረዛል።+
2 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘አንዲት ሴት ብታረግዝና* ወንድ ልጅ ብትወልድ በወር አበባዋ ወቅት እንደምትረክሰው ሁሉ ለሰባት ቀን ትረክሳለች።+ 3 ሕፃኑም በስምንተኛው ቀን ይገረዛል።+