ዘሌዋውያን 16:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ገላውንም በቅዱስ ስፍራ በውኃ ይታጠብ፤+ ልብሶቹንም ይልበስ፤+ ከዚያም ወጥቶ የራሱን የሚቃጠል መባ+ እንዲሁም የሕዝቡን የሚቃጠል መባ+ ያቀርባል፤ ለራሱና ለሕዝቡም ያስተሰርያል።+ 1 ዮሐንስ 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የተወደዳችሁ ልጆቼ፣ እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ኃጢአት* እንዳትሠሩ ነው። ማንም ኃጢአት ቢሠራ ግን በአብ ዘንድ ረዳት* አለን፤ እሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+ 2 እሱ ለእኛ ኃጢአት+ የቀረበ የማስተሰረያ* መሥዋዕት ነው፤+ ሆኖም ለእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ጭምር ነው።+
24 ገላውንም በቅዱስ ስፍራ በውኃ ይታጠብ፤+ ልብሶቹንም ይልበስ፤+ ከዚያም ወጥቶ የራሱን የሚቃጠል መባ+ እንዲሁም የሕዝቡን የሚቃጠል መባ+ ያቀርባል፤ ለራሱና ለሕዝቡም ያስተሰርያል።+
2 የተወደዳችሁ ልጆቼ፣ እነዚህን ነገሮች የምጽፍላችሁ ኃጢአት* እንዳትሠሩ ነው። ማንም ኃጢአት ቢሠራ ግን በአብ ዘንድ ረዳት* አለን፤ እሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።+ 2 እሱ ለእኛ ኃጢአት+ የቀረበ የማስተሰረያ* መሥዋዕት ነው፤+ ሆኖም ለእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ጭምር ነው።+