ዘፀአት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም+ አባትህንና እናትህን አክብር።+ ኤፌሶን 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው ትእዛዝ የሚከተለውን የተስፋ ቃል የያዘ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፦ ዕብራውያን 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+
9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+