-
ዘኁልቁ 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ለአምላኩ ናዝራዊ መሆኑን የሚያሳየው ምልክት በራሱ ላይ ስላለ አባቱ ወይም እናቱ ወይም ወንድሙ ወይም እህቱ ቢሞቱ እንኳ በእነሱ ራሱን አያርክስ።+
-
-
ዘኁልቁ 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘አንድ ሰው በድንኳን ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፦ ወደ ድንኳኑ የሚገባም ሆነ ቀድሞውኑም በድንኳኑ ውስጥ የነበረ ሰው ሁሉ ለሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።
-