ዘሌዋውያን 21:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለካህናቱ ማለትም ለአሮን ወንዶች ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ማንም ሰው ከሕዝቦቹ መካከል ለሞተ ሰው* ራሱን አያርክስ።*+ ዘሌዋውያን 21:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ወደ ሞተ ሰው* አይጠጋ።+ ሌላው ቀርቶ ለአባቱ ወይም ለእናቱ ሲል ራሱን አያርክስ። ዘኁልቁ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እስራኤላውያንን የሥጋ ደዌ ያለበትን፣+ ፈሳሽ የሚወጣውንና+ በሞተ ሰው* የረከሰን+ ማንኛውንም ሰው ከሰፈሩ እንዲያስወጡ እዘዛቸው። ዘኁልቁ 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሁንና አንድ ሰው ድንገት አጠገቡ ቢሞትና+ ለአምላክ የተለየ መሆኑን የሚያሳየውን ፀጉሩን ቢያረክስ* መንጻቱን በሚያረጋግጥበት ቀን ራሱን ይላጭ።+ በሰባተኛውም ቀን ፀጉሩን ይላጨው። ዘኁልቁ 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሞተ ሰው ነክተው* በመርከሳቸው+ የተነሳ በዚያ ቀን የፋሲካን መሥዋዕት ማዘጋጀት ያልቻሉ ሰዎች ነበሩ። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች በዚያ ቀን ሙሴና አሮን ፊት ቀረቡ፤+ ዘኁልቁ 31:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እናንተም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ቆዩ። ከመካከላችሁ ሰው* የገደለም ሆነ የሞተ ሰው የነካ+ ማንኛውም ሰው በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ራሱን ያንጻ፤+ እናንተም ሆናችሁ የማረካችኋቸው ሰዎች ራሳችሁን አንጹ።
21 ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለካህናቱ ማለትም ለአሮን ወንዶች ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ማንም ሰው ከሕዝቦቹ መካከል ለሞተ ሰው* ራሱን አያርክስ።*+
9 ይሁንና አንድ ሰው ድንገት አጠገቡ ቢሞትና+ ለአምላክ የተለየ መሆኑን የሚያሳየውን ፀጉሩን ቢያረክስ* መንጻቱን በሚያረጋግጥበት ቀን ራሱን ይላጭ።+ በሰባተኛውም ቀን ፀጉሩን ይላጨው።
6 የሞተ ሰው ነክተው* በመርከሳቸው+ የተነሳ በዚያ ቀን የፋሲካን መሥዋዕት ማዘጋጀት ያልቻሉ ሰዎች ነበሩ። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች በዚያ ቀን ሙሴና አሮን ፊት ቀረቡ፤+
19 እናንተም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ቆዩ። ከመካከላችሁ ሰው* የገደለም ሆነ የሞተ ሰው የነካ+ ማንኛውም ሰው በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ራሱን ያንጻ፤+ እናንተም ሆናችሁ የማረካችኋቸው ሰዎች ራሳችሁን አንጹ።