ዘሌዋውያን 18:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “‘ከልጆችህ መካከል የትኛውንም ለሞሎክ እንዲሰጥ* አታድርግ።+ በዚህ መንገድ የአምላክህን ስም አታርክስ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ዘሌዋውያን 19:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በስሜ በሐሰት አትማሉ፤+ በዚህም የአምላካችሁን ስም አታርክሱ። እኔ ይሖዋ ነኝ።