1 ነገሥት 21:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ናቡቴ ግን አክዓብን “የአባቶቼን ርስት ለአንተ መስጠት በይሖዋ ፊት ተገቢ ስላልሆነ ፈጽሞ የማላስበው ነገር ነው” አለው።+