-
ዘኁልቁ 36:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የትኛውም የእስራኤላውያን ውርስ ከአንዱ ነገድ ወደ ሌላው ነገድ መተላለፍ የለበትም፤ ምክንያቱም እስራኤላውያን እያንዳንዳቸው የአባቶቻቸውን ነገድ ውርስ አጽንተው መያዝ አለባቸው።