-
ኢያሱ 14:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ኬብሮን ለቀኒዛዊው ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ እስከ ዛሬ ድረስ ርስት የሆነችው ለዚህ ነው፤ ምክንያቱም እሱ የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን በሙሉ ልቡ ተከትሏል።+
-
-
ኢያሱ 19:49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 በዚህ መንገድ ምድሪቱን በየክልሉ በርስትነት አከፋፍለው ጨረሱ። ከዚያም እስራኤላውያን ለነዌ ልጅ ለኢያሱ በመካከላቸው ርስት ሰጡት።
-