መዝሙር 106:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+ 1 ቆሮንቶስ 10:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።+ ዕብራውያን 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚህም ሌላ ለ40 ዓመት አምላክ በእነሱ እንዲንገሸገሽ ያደረጉት እነማን ናቸው?+ እነዚያ ኃጢአት የሠሩትና ሬሳቸው በምድረ በዳ ወድቆ የቀረው አይደሉም?+
26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+ 1 ቆሮንቶስ 10:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።+ ዕብራውያን 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚህም ሌላ ለ40 ዓመት አምላክ በእነሱ እንዲንገሸገሽ ያደረጉት እነማን ናቸው?+ እነዚያ ኃጢአት የሠሩትና ሬሳቸው በምድረ በዳ ወድቆ የቀረው አይደሉም?+