ማርቆስ 9:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ዮሐንስ እንዲህ አለው፦ “መምህር፣ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያስወጣ አየን፤ ሆኖም እኛን ስለማይከተል ልንከለክለው ሞከርን።”+