1 ቆሮንቶስ 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ ጎጂ የሆኑ ነገሮችን እንደተመኙ እኛም እንዳንመኝ እነዚህ ነገሮች ለእኛ ምሳሌ ሆነውልናል።+ 1 ቆሮንቶስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተጨማሪም ከእነሱ አንዳንዶቹ በማጉረምረማቸው+ በአጥፊው እንደጠፉ+ አጉረምራሚዎች አትሁኑ። ይሁዳ 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምንም እንኳ ይህን ሁሉ አስቀድማችሁ በሚገባ ታውቁ የነበረ ቢሆንም ይሖዋ* ሕዝቡን ከግብፅ ምድር እንዳዳነ፣+ በኋላም እምነት ያላሳዩትን እንዳጠፋ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።+
5 ምንም እንኳ ይህን ሁሉ አስቀድማችሁ በሚገባ ታውቁ የነበረ ቢሆንም ይሖዋ* ሕዝቡን ከግብፅ ምድር እንዳዳነ፣+ በኋላም እምነት ያላሳዩትን እንዳጠፋ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።+