1 ቆሮንቶስ 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ ጎጂ የሆኑ ነገሮችን እንደተመኙ እኛም እንዳንመኝ እነዚህ ነገሮች ለእኛ ምሳሌ ሆነውልናል።+ 1 ቆሮንቶስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእነሱ አንዳንዶቹ ይሖዋን* ተፈታትነው በእባቦች እንደጠፉ እኛም አንፈታተነው።+