ዘዳግም 6:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እኔ ዛሬ የማዝህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ፤ 7 በልጆችህም ውስጥ ቅረጻቸው፤*+ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድ ላይ ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሳ ስለ እነሱ ተናገር።+
6 እኔ ዛሬ የማዝህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ፤ 7 በልጆችህም ውስጥ ቅረጻቸው፤*+ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድ ላይ ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሳ ስለ እነሱ ተናገር።+