ዘዳግም 11:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በቤታችሁ ስትቀመጡ፣ በመንገድ ላይ ስትሄዱ፣ ስትተኙና ስትነሱ ስለ እነሱ በመናገር ለልጆቻችሁ አስተምሯቸው።+