የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 25:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ከዚያም ሙሴ የእስራኤልን ዳኞች+ “እያንዳንዳችሁ በፌጎር ባአል አምልኮ የተባበረውን* የየራሳችሁን ሰው ግደሉ” አላቸው።+

  • ዘኁልቁ 25:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 በመቅሰፍቱ የሞቱት ሰዎች 24,000 ነበሩ።+

  • መዝሙር 106:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ከዚያም በፌጎር የነበረውን ባአል አመለኩ፤*+

      ለሙታን የቀረቡትን መሥዋዕቶችም* በሉ።

  • ሆሴዕ 9:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “እስራኤልን በምድረ በዳ እንዳለ ወይን ሆኖ አገኘሁት።+

      አባቶቻችሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ባፈራ የበለስ ዛፍ ላይ እንደ ጎመራ የበለስ ፍሬ ሆነው አየኋቸው።

      ሆኖም ወደ ፌጎር ባአል ሄዱ፤+

      ለአሳፋሪውም ነገር* ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፤+

      እንደወደዱትም ነገር አስጸያፊዎች ሆኑ።

  • 1 ቆሮንቶስ 10:7, 8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “ሕዝቡ ሊበሉና ሊጠጡ ተቀመጡ። ከዚያም ሊጨፍሩ ተነሱ” ተብሎ እንደተጻፈው ከእነሱ አንዳንዶቹ እንዳደረጉት ጣዖት አምላኪዎች አትሁኑ።+ 8 ከእነሱ አንዳንዶቹ የፆታ ብልግና* ፈጽመው ከመካከላቸው 23,000 የሚሆኑት በአንድ ቀን እንደረገፉ እኛም የፆታ ብልግና* አንፈጽም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ