መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሖዋ መመሪያዎች ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ፤+የይሖዋ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዓይንን ያበራል።+ መዝሙር 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ለአገልጋይህ ማስጠንቀቂያ ሆነውለታል፤+እነሱን መጠበቅ ትልቅ ወሮታ አለው።+ ያዕቆብ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+
25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+