ማቴዎስ 7:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የሚያውል ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራን አስተዋይ ሰው ይመስላል።+ ሉቃስ 11:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እሱ ግን “ደስተኞችስ የአምላክን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው!” አለ።+ ዮሐንስ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ።+