ዘዳግም 6:6-9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እኔ ዛሬ የማዝህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ፤ 7 በልጆችህም ውስጥ ቅረጻቸው፤*+ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድ ላይ ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሳ ስለ እነሱ ተናገር።+ 8 በእጅህም ላይ እንደ ማስታወሻ እሰራቸው፤ በግንባርህም ላይ* እንደታሰረ ነገር ይሁኑ።+ 9 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው። ምሳሌ 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ልጅን* ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው፤+በሚያረጅበት ጊዜም እንኳ ከዚያ ፈቀቅ አይልም።+ ኤፌሶን 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አባቶች ሆይ፣ ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው፤+ ከዚህ ይልቅ በይሖዋ* ተግሣጽና+ ምክር* አሳድጓቸው።+
6 እኔ ዛሬ የማዝህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ፤ 7 በልጆችህም ውስጥ ቅረጻቸው፤*+ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድ ላይ ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሳ ስለ እነሱ ተናገር።+ 8 በእጅህም ላይ እንደ ማስታወሻ እሰራቸው፤ በግንባርህም ላይ* እንደታሰረ ነገር ይሁኑ።+ 9 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው።