ዘሌዋውያን 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ስብም ሆነ ደም+ ፈጽሞ አትብሉ። ይህም በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለእናንተም ሆነ ለትውልዶቻችሁ ዘላቂ ደንብ ነው።’” ዘዳግም 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ደሙን ግን እንዳትበሉ፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ ውኃ መሬት ላይ አፍሱት።+