ዮሐንስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በዚህ ጊዜ የአይሁዳውያን ፋሲካ*+ ቀርቦ ነበር፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። ዮሐንስ 11:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 በዚህ ወቅት የአይሁዳውያን ፋሲካ+ ቀርቦ ነበር፤ ብዙ ሰዎችም ከፋሲካ በፊት የመንጻት ሥርዓት ለመፈጸም ከገጠር ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ።