ዘዳግም 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንድ ሰው ለልጁ እርማት እንደሚሰጥ ሁሉ አምላክህ ይሖዋም እርማት ይሰጥህ+ እንደነበር ልብህ በሚገባ ያውቃል። ምሳሌ 13:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ልጁን በበትር ከመምታት* ወደኋላ የሚል ይጠላዋል፤+የሚወደው ግን ተግቶ* ይገሥጸዋል።+ ምሳሌ 19:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ገና ተስፋ ሳለ ልጅህን ገሥጽ፤+ለእሱም ሞት ተጠያቂ አትሁን።*+ ምሳሌ 23:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ልጅን* ከመገሠጽ ወደኋላ አትበል።+ በበትር ብትመታው አይሞትም። ዕብራውያን 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+
9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+