-
ኤርምያስ 22:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ጽድቅን በሚጻረር መንገድ ቤቱን ለሚገነባ፣
ፍትሕን በማዛባት ደርብ ለሚሠራ፣
የወገኑን ጉልበት እንዲሁ ለሚበዘብዝና
ደሞዙን ለማይከፍለው ወዮለት፤+
-
ማቴዎስ 20:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “በመሸም ጊዜ የወይኑ እርሻ ባለቤት የሠራተኞቹን ተቆጣጣሪ ‘ሠራተኞቹን ጠርተህ በመጨረሻ ከተቀጠሩት አንስቶ በመጀመሪያ እስከተቀጠሩት ድረስ ደሞዛቸውን ክፈላቸው’+ አለው።
-
-
-