ኤርምያስ 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+ ዕንባቆም 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውምከለዳውያንን አስነሳለሁና።+ የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+