ኢያሱ 9:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ+ በተራራማው አካባቢ፣ በሸፌላ፣ በመላው የታላቁ ባሕር*+ ዳርቻ እንዲሁም በሊባኖስ ፊት ለፊት የነበሩት ነገሥታት ሁሉ ይኸውም ሂታውያን፣ አሞራውያን፣ ከነአናውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ይህን ሲሰሙ+ 2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት ግንባር ፈጠሩ።+ ኢያሱ 9:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ለአምላክህ ለይሖዋ ስም ካለን አክብሮት የተነሳ ከሩቅ አገር የመጣን ነን፤+ ምክንያቱም ዝናውንና በግብፅ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል፤+ 10 እንዲሁም ከዮርዳኖስ ማዶ* በነበሩት በሁለቱ የአሞራውያን ነገሥታት ይኸውም በሃሽቦን ንጉሥ በሲሖንና+ በአስታሮት በነበረው በባሳን ንጉሥ በኦግ+ ላይ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል።
9 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ+ በተራራማው አካባቢ፣ በሸፌላ፣ በመላው የታላቁ ባሕር*+ ዳርቻ እንዲሁም በሊባኖስ ፊት ለፊት የነበሩት ነገሥታት ሁሉ ይኸውም ሂታውያን፣ አሞራውያን፣ ከነአናውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ይህን ሲሰሙ+ 2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት ግንባር ፈጠሩ።+
9 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ለአምላክህ ለይሖዋ ስም ካለን አክብሮት የተነሳ ከሩቅ አገር የመጣን ነን፤+ ምክንያቱም ዝናውንና በግብፅ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል፤+ 10 እንዲሁም ከዮርዳኖስ ማዶ* በነበሩት በሁለቱ የአሞራውያን ነገሥታት ይኸውም በሃሽቦን ንጉሥ በሲሖንና+ በአስታሮት በነበረው በባሳን ንጉሥ በኦግ+ ላይ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል።