-
ኢያሱ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እነሱም በጊልጋል+ በሚገኘው ሰፈር ወደነበረው ወደ ኢያሱ ሄደው እሱንና የእስራኤልን ሰዎች “የመጣነው ከሩቅ አገር ነው። እንግዲህ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ግቡ” አሏቸው።
-
-
ኢያሱ 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እስራኤላውያንም ከእነሱ ጋር ቃል ኪዳን ከገቡ ከሦስት ቀን በኋላ እነዚህ ሰዎች እዚያው በአቅራቢያቸው የሚኖሩ የአካባቢው ነዋሪዎች መሆናቸውን ሰሙ።
-