ዘፍጥረት 9:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እንዲህም አለ፦ “ከነአን የተረገመ ይሁን።+ ለወንድሞቹም የባሪያ ባሪያ ይሁን።”+ 26 በተጨማሪም እንዲህ አለ፦ “የሴም አምላክ ይሖዋ ይወደስ፤ከነአንም የእሱ ባሪያ ይሁን።+
25 እንዲህም አለ፦ “ከነአን የተረገመ ይሁን።+ ለወንድሞቹም የባሪያ ባሪያ ይሁን።”+ 26 በተጨማሪም እንዲህ አለ፦ “የሴም አምላክ ይሖዋ ይወደስ፤ከነአንም የእሱ ባሪያ ይሁን።+