ኢያሱ 19:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አራተኛው ዕጣ+ የወጣው ለይሳኮር+ ይኸውም ለይሳኮር ዘሮች በየቤተሰባቸው ነበር። 18 ወሰናቸውም እስከ ኢይዝራኤል፣+ ከሱሎት፣ ሹነም፣+ መሳፍንት 6:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ምድያማውያን፣+ አማሌቃውያንና+ የምሥራቅ ሰዎች በሙሉ ግንባር ፈጥረው+ ወደ ኢይዝራኤል ሸለቆ* በመሻገር በዚያ ሰፈሩ።