ዘፀአት 14:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሙሴም እጁን በባሕሩ ላይ ሰነዘረ፤+ ይሖዋም ሌሊቱን ሙሉ ኃይለኛ የምሥራቅ ነፋስ በማምጣት ባሕሩ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ፤ የባሕሩንም ወለል ወደ ደረቅ መሬት ለወጠው፤+ ውኃውም ተከፈለ።+ ኢሳይያስ 63:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+ ዕብራውያን 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤላውያን በደረቅ ምድር የሚሄዱ ያህል ቀይ ባሕርን በእምነት ተሻገሩ፤+ ይሁንና ግብፃውያን እንዲህ ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ሰመጡ።+
21 ሙሴም እጁን በባሕሩ ላይ ሰነዘረ፤+ ይሖዋም ሌሊቱን ሙሉ ኃይለኛ የምሥራቅ ነፋስ በማምጣት ባሕሩ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ፤ የባሕሩንም ወለል ወደ ደረቅ መሬት ለወጠው፤+ ውኃውም ተከፈለ።+
12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+ ዕብራውያን 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤላውያን በደረቅ ምድር የሚሄዱ ያህል ቀይ ባሕርን በእምነት ተሻገሩ፤+ ይሁንና ግብፃውያን እንዲህ ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ሰመጡ።+