ዘፀአት 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም አማሌቃውያን+ መጥተው በረፊዲም እስራኤላውያንን ወጉ።+ መሳፍንት 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሱም ዘር በሚዘሩበት ጊዜ ሁሉ ምድያማውያን፣ አማሌቃውያንና+ የምሥራቅ ሰዎች+ ጥቃት ይሰነዝሩባቸው ነበር።