-
መሳፍንት 15:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሳምሶን ግን “ከእንግዲህ ፍልስጤማውያን ለማደርስባቸው ጉዳት ተጠያቂ ሊያደርጉኝ አይችሉም” አላቸው።
-
-
መሳፍንት 15:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እሱም በቅርቡ የሞተ የአንድ አህያ መንጋጋ አገኘ፤ መንጋጋውንም አንስቶ በእሱ 1,000 ሰው ገደለ።+
-
-
1 ሳሙኤል 17:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 በዚህ ሁኔታ ዳዊት ፍልስጤማዊውን በወንጭፍና በድንጋይ አሸነፈው፤ ዳዊት በእጁ ሰይፍ ባይዝም ፍልስጤማዊውን መትቶ ገደለው።+
-