ኤርምያስ 2:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ለራስህ የሠራሃቸው አማልክት ታዲያ የት አሉ?+ ጥፋት ሲደርስብህ ሊያድኑህ የሚችሉ ከሆነ ይነሱ፤ይሁዳ ሆይ፣ አማልክትህ የከተሞችህን ያህል በዝተዋልና።+