-
ኢያሱ 15:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር።
-
-
ኢያሱ 19:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 የርስታቸውም ወሰን ጾራ፣+ ኤሽታዖል፣ ኢርሻሜሽ፣
-
-
ኢያሱ 19:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 የዳን ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር። ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-