ዘፍጥረት 24:67 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 67 ከዚያም ይስሐቅ ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ።+ በዚህ መንገድ ሚስቱ አድርጎ ወሰዳት፤ እሱም ወደዳት፤+ ከእናቱም ሞት ተጽናና።+ ማቴዎስ 1:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚያም ዮሴፍ ከእንቅልፉ ነቃ፤ የይሖዋ* መልአክ ባዘዘውም መሠረት ሚስቱን ወደ ቤቱ ወሰዳት።