መዝሙር 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤+በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ።+ መዝሙር 36:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+ መዝሙር 57:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ሞገስ አሳየኝ፤ አምላክ ሆይ፣ ሞገስ አሳየኝ፤አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁና፤*+መከራው እስኪያልፍ ድረስ በክንፎችህ ጥላ ሥር እጠለላለሁ።+ መዝሙር 63:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንተ ረዳቴ ነህና፤+በክንፎችህም ጥላ ሥር ሆኜ እልል እላለሁ።+